ብዙ ባህሎች አንድ ሊይ በሚኖሩበት ቦታ ሊይ የሚኖሩ እና NSW ጤና አገልግሎት ሊይ የሚሰሩ መድብሇ ባህሊዊ የኤችአይቪ እና ሄፓታይተስ አገልግሎት ሰራተኞች የኤችአይቪ እና ሄፓታይተስን ተጽእኖ ሇመቀነስ ይሰራለ፡፡
በ ኤችአይቪ እና ሄፓታይተስ ከተጎዱ ማህበረሰቦች ጋር ስሊሇን ጥምረት እና ስራ የበሇጠ ይማሩ፡፡
ከማህበረሰቡ ጋር በብዙ መንገድ አብረን እንሰራሇን ይህም እያንዳንዱን ባህል እና እሴት ባከበረ መንገድ ነው፡፡
በብዙ ቋንቋዎች መረጃ እና ጤና አግኝ ይህም ከስደተኛ እና ጥገኝነት ጠያቂ ሰዎች ጋር ያሇህን ስራ እንዲያግዝ ነው፡፡
ከተሇያየ የባህል ክፍሎች ሇሚመጡ ሰዎች የተሻሇ አገልግሎት መስጠት እንዲችለ ከእስዎ ጋር መስራት እንችሊሇን፡፡
አሁን ያሇንን የመገናኛ ብዙሀን ስራዎች፣ አጠቃሊይ መረጃ፣ አሀዛዊ መረጃ እና ሪፖርት አቀራረብ ሇጋዜጠኞች ተመልከት፡፡
Diversity News ጋዜጣን ሇማግኘት እና ሀለንም MHAHS ዜናዎች ሇማግኘት ይመዝገቡ፡፡
To mark HIV Testing Week, Dr Rachael Thomas, Staff Specialist, South Western Sydney LHD, joined Clare Berrie, Senior Social Worker and Coordinator of the Multicultural HIV and Hepatitis Service (MHAHS) Clinical Concierge Program, in a new...
The Multicultural HIV and Hepatitis Service (NSW MHAHS) has launched a campaign in support of World AIDS Day, embracing the theme It Starts With Me. Through this initiative, MHAHS aims to foster awareness and understanding of HIV...